የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመግቢያና መውጫ ኬላዎችና ተጓዦች ጤና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጎንደር ከተማ ያዘጋጀው የመግቢያና መውጫ ኬላዎችና ተጓዦች ጤና አገልግሎት ባለድርሻ አካላት አመታዊ የምክክር መድረክ በተሳካ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሁመራ ኬላ በኩል ስላለው የገቢ እና ወጪ ተጓዦች የጤና ክትትል ሁኔታም በመገምገም ላይ ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው በሁመራ በሀራችን በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የገቢ እና ወጪ ተጓዦች ቁጥር […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender