የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዕቅድ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት የሩብ ዓመት አፈጻጸምና የቀጣይ ዘጠኝ ወራት ዕቅዶችን የማስተሳሰርና በላብራቶሪዎች አክሪዲቴሽን ዙሪያ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች የስራ ኃላፊዎች ጋር በቢሾፍቱ ከተማ የ 3 ቀናት ምክክር አካሄደ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ያለፈውን ዓመት አፈጻጸም በመዳሰስ የ2013 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት አፈጻጸምና ረቂቅ ስትራቴጂክ ፕላን በዕቅድ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ያቀረበ ሲሆን በክልሎችም በኩል […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications









