የኮቪድ-19 ቫይረስ አሁንም አሳሳቢ መሆኑን እንደቀጠለ በሀገራችንም የላብራቶሪ ምርመራ ከሚደረግላቸው ሰዎች አኳያ በየቀኑ ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች በቫይረሱ እንደሚያዙ እና በጽኑ ህክምና ክፍል ገብተው በከፋ ህመም እንደሚሰቃዩ፤በርካቶች ደግሞ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን እያጡ እንዳሉ እና የከፋ ጊዜ ላይ መድረሳችንን ገልፀዋል። አያይዘውም ሕብረተሰቡ የኮቪድ-19 የመከላከያ መንገዶችን ሳይዘናጋ እንዲተገብር እና የሚቆጣጠረውን አካል ሳይጠብቅ መተግበር ይኖርበታልም ብለዋል። የኮቪድ-19 መከላከያ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications