የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች የመልሶ ማቋቋም እና የሬዚለየንስ ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከዓለም የጤና ድርጅት፣ከቫይታል ስትራቴጅስ ኢትዮጵያ እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን መቋቋም የሚችል የጤና ስርዓት ለመገንባት የአሰልጣኞች ስልጠና በአዳማ ከተማ በመሰጠት ላይ ይገኛል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስተር ዲኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በመክፈቻ ንግግራቸው ይህ ወሳኝ የሆነ የአሰልጣኞች ስልጠና ማንዋል […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications