የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ሳይንስና ስነ ምግብ ምርምር ዳይሬክቶሬት በጤና ሚኒስቴር እና ግብርና ሚኒስቴር ቅንጅት እ.ኢ.አ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲተገበር የቆየው የህጻናትን መቀንጨር የመቀነስ ፕሮግራም ተደራሽነቱን አስመልክቶ የተሰራ ጥናት በመጠናቀቁ ግንቦት 6/2013 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ለባለድርሻ አካላት ይፋ አደረገ፡፡ የጥናቱ ዋና አላማ የፕሮግራሙ ተደራሽነት ምን እንደሚመስልና የተገኘውን ውጤት ለባለድርሻ አካላት ማሳወቅ ነው፡፡ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications