ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከሚኒስቴሮች ፣ የክልል ጤና ቢሮ ሀላፊዎች ፣ የብሔራዊ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል-የኮቪድ-19 ምላሽ መስጫ ማዕከል እና ብሄራዊ የኮቪድ-19 ማስተባበሪያ ግብረ ሀይል አባላት ጋር በበየነ መረብ ባደረጉት ውይይት አሁን ያለውን የኮቪድ- 19 የስርጭት ሁኔታ እየተገበርነው ባለው የምላሽ አካሄድ መፍታት ስለማይቻል ምላሹን ከጤና ሴክተሩ ባለፈ ሁሉን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications