በጤናው ሴክተር በእናቶች፤ በህጻናት እና በወጣቶች ጤና ዙርያ በተካሄዱት በርካታ ስራዎች የተነሳ ሀገራችን አበረታች ውጤቶችን እያስመዘገበች እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር በዛሬው እለት በተከፈተው አውደ ጥናት መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር በምዕተ አመቱ የልማት ግቦች አራትን እና ቀጣይነት ያላቸው የልማት ግቦች መርህ በተመለከተ በተሰሩ ስራዎች የተነሳ ሀገራችን የእናቶች እና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications