በኢትዬጵያ የጨቅላ ህፃናት ሞት መጠን ከ1ሺህ በህይወት ከሚወለዱት 33ቱ ለህልፈት ይዳረጋሉ ይህም በፈረንጆቹ በ2016 ከነበረው አሀዝ (29 ሞት/1ሺህ ህጻናት) ጭማሪ አሳይቷል። በመሆኑም በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዪት ምርምር ትግበራ ዳይሬክቶሬት (Knowledge Translation Directorate) የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ ያስችል ዘንድ ከ 28-29/08/13 ዓ.ም በቀረበዉ የፖሊሲ ብሪፍ (evidence brief for policy) በቢሾፍቱ ከተማ ዉይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይም የፖርላማ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications