ኢንስቲትዩቱ በዓለም ለ3ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ2ኛ ጊዜ “ዛሬ ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ ለነገ ጤና” “safe food now for a healthy tomorrow” በሚል መሪ ቃል የዓለም የምግብ ቀን በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል የመስብሰብያ እዳራሽ አከበረ። በዕለቱም የኢንስቲትዩቱ የምግብ ሳይንስ እና የስነ-ምግብ ምርምር ዳሬክተር ዶ/ር ማስረሻ ተሰማ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ ባለፉት አመታት በጤና እና በምግብ ዘርፍ ከፍተኛ የአሰራር ለውጥ እንዳለ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications