የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሴቶችና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ከሴቶች ፎረም ጋር በጋራ በመሆን ለ20 የፎረሙ አባላት፣ለ30 አጋር ወንዶች፣ በአጠቃላይ ለ50 ሰዎች የሴቶችን የአመራርነት ክህሎት ስለ ማሳደግ፣ ስለ ሁለንተናዊ የልጆች አስተዳደግ እንዲሁም ኮቪድ በሴቶች ላይ እያደረሰ ስላለው ተፅዕኖ በሚሉ ርዕሶች ዙሪያ ከሰኔ 11- 12/ 2013 ዓ/ም የቆየ ስልጠና በአዳማ ከተማ አካሄደ። በስልጠናው መጀመሪያም በሞት የተለዩትን የቀድሞ የኢንስቲትዩቱ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications