ለምርምር ስራዎች የሚሰጠው ትኩረት እያደገና እየጨመረ መምጣቱ የልዩ ልዩ በሽታዎችን መነሻ ከስር መሰረቱ ለማወቅ እንዲቻል ለሚደረጉ ጥናትና ምርምሮች ውጤታማነት የሚሰጠው ጠቀሜታ በእጅጉ ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በዛሬው እለት በኢንስትቲዩቱ የስብሰባ አዳራሽ በተከናወነ ወርክሾፕ መክፈቻ ላይ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ባደረጉት ንግግር ሲሆን ም/ዋና ዳይሬክተሩ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይህንን ዓለም አቀፍ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications