የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል ጤና ቢሮዎችና ከሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የዓለም የፖሊዮ ቀንን ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ፖሊዮን ዜሮ የማድረግ ጉዞ በሚል መሪ ቃል ከሕዳር 27/2017 ዓ.ም ለተከታታይ 4 ቀናት የሚሰጠውን የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጋምቤላ ክልላዊ መንግስት በጋምቤላ ከተማ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡ ሁለተኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
