የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቶች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ በትላንትነው ዕለት ከኢንስቲትዩቱና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ማኢሕጤኢ) የስራ አመራር ቡድን ጋር በተደረገው ውይይት ላይ ገልፀዋል። “ማኢሕጤኢ ባለው አነስተኛ የፋይናንስ አቅምና የሰው ሃይል እያደረገ ያለው የምርምር ስራ ሊደነቅና ሊበረታታ የሚገባው ነው። በምርምር ዘርፉ፣ በሕብረተሰብ ጤና፣ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
