የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና ላቦራቶሪ አገልግሎት የላቦራቶሪ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ2017 ዓ.ም የኤች አይ ቪ ቫይረስ መጠን ልኬትና የጨቅላ ህጻናት ኤች አይ ቪ ምርመራ (VL/EID) ትግበራ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ከሰኔ 25 እስከ 27/2017 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ የግምገማ መድረኩ ዋና ዓላማ በበጀት ዓመቱ በአገር አቀፍ ደረጃ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
