የኦሀዬ ስቴት ዩኒቨርሲቲ (OSU) ከአሜሪካ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር (US CDC) ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የተለያዩ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተግባራት የሚያገለግሉ መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ። ይህ ድጋፍ የተደረገው በUS CDC እና OSU መካከል በአለም ጤና ደህንነት ላይ የተደረገው ስምምነትን መሰረተ ያደረገ ነው። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት US-CDC እና OSU […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
