የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፉን የፀረ-ተህዋሲያን መድኃኒቶች ከጀርሞች ጋር መላመድ (AMR) የግንዛቤ ሳምንትን አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ዋና መስሪያ ቤት የስብሰባ አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ የመታሰቢያ ዝግጅት አክብሯል። ዝግጅቱ በኢንስቲትዩቱ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ገመቹ ታደሰ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የተጀመረ ሲሆን ዶ/ር ገመቹም በመልዕክታቸው AMR እያደረሰ ያለውን ጫና ለመግታት የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴዎች፣ ምርምሮች […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
