የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከተባበሩት መንግስታት የምግብና የእርሻ ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ የምግብ የንጥረ ነገር ይዘት ሰንጠረዥ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፤ የስነምግብ ባለሙያዎች እና አጋር ድርጅቶች በተገኙበት በዛሬው እለት አስመርቋል፡፡ በዚህ የተሻሻለው የኢትዮጵያ የምግብ ቅንብር ሠንጠረዥ የምርቃት ስነስርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የልማት አጋሮች እና የስነ-ምግብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል።ይህ መመሪያ ለህብረተሰብ ጤና መሻሻል፤ ለሥነ-ምግብ እቅድ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
