የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር በጋራ በመሆን የዘላቂ ግቦች( SDG) ስኬት ለመገምገም የሚያሰችል ከፍተኛ የምርምር ዉጤት ይፋ ማድረግያ መድረክ ታህሰስ 14/2018 ዓ.ም በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ተካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ ሲሆኑ፤ ይህ ሰፊ ጥናት የተከናወነዉ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት መሪነት ከአፍሪካ የህዝብ ጤና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
