አራተኛው ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የሲዳማ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ በየነ በራሳ፣ የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እንዲሁም ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮችና የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በሲዳማ ክልል ርዕሰ ከተማ ሀዋሳ ታህሳስ 03/2018 ዓ.ም ተካሄደ። ክትባቱ ከታህሳስ 3 – 6/2018 […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
