የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል የሕብረተሰብ ጤና ፖሊሲ ሞዴሊንግ ሃካቶን (ውድድር) 2026 በአዲስ አበባ ያስጀመረ ሲሆን ይህ ከሰኔ 24 እስከ 29/2018 ዓ.ም ለስድስት ቀናት የሚቆየው ይህ ሃካቶን (ውድድር) “ሞዴሊንግን እና ፖሊሲን በማስተሳሰር የሕዝብ ጤና ተግዳሮቶችን መፍታት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
