የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች መልሶ ማቋቋም እና ሬሲሊየንስ ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከዓለም የጤና ድርጅት እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የማይበገር የጤና ስርዓት ለመፍጠር የአሰልጣኞች ስልጠና በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ በመዝጊያው ስነ ስርዓት ላይ ሰልጣኞች ከኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ እጅ የእውቅና የምስክር ወረቀት ተቀብለዋል፡፡በእለቱም አቶ አስቻለው ለሰልጣኞቹ […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender