×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ፣ ከክልል ጤና ቢሮዎች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በሃገራችን የሕብረተሰብ ጤና ስጋቶች ላይ የቁጥጥር እና ምላሽ ስራዎችን ፣የላቦራቶሪ አቅም ግንባታ እና የጤና ምርምር ተግባራቶች ላይ በመስራት ላይ ይገኛል። ከዚህም ጋር ተያይዞ በአገራችን ብሎም በአለማችን ቁጥር እነድ የአለምአቀፍ የህብረተሰብ ጤና ስጋት የሆነዉም ወደ አገራችን ከመግባቱ በፊት የህብረተሰብ ጤና […]
The U.S. Centers for Disease Control and Prevention (CDC) has committed an additional $20 M USD to strengthen Ethiopia’s capabilities in disease surveillance, laboratory diagnostics, immunization, and emergency management through partnership with the Ethiopian Public Health Institute (EPHI), regional health bureaus and other key partners. These supports are funded through the Coronavirus Aid, Relief, and […]
የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዉስጥ የሚገኘዉ የምግብ ሳይንስ እና ኒዉትሪሽን ዳይሬክቶሬት በዘመናዊ መልኩ የተሰራ የምግብ ደህንነትና የምግብ ማይክሮ ባዮሎጂ የምርምር ኬዝቲም ላብራቶሪ የኢንስቲትዩቱ ዋና እና ምክትል ዳሬክተሮች በተገኙበት አስመረቀ ፡፡ ይህ ላብራቶሪ በኢትዮጵያ ብቸኛ የሆነዉ ላብራቶሪ ሲሆን ረጅም አመታት ሲሰራበት የቆየ ህንፃ በማርጀቱና ጠባብ በመሆኑ ለስራ አመቺ እና ከወቅቱ ና ከጊዜዉ ጋር የሚሄድ ባለመሆኑ ላብራቶሪዉ […]
የኢንስቲትዩቱ የበሽታዎችና የጤና ክስተት ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት በጋምቤላ፣በኦሮሚያ፣በደቡብ፣ በሶማሊያ እና በሲዳማ ክልሎች በኮሌራ የተጠቁ 20 ዞኖች እና 32 ወረዳዎች ሲሰጥ የነበረዉ የወረርኝ ምላሽ ስራዎች እና በሁለት ዙር ሲሰጥ የነበረውን የኮሌራ ክትባት አፈጻጸም አስመልክቶ ከመጋቢት 10 እስከ 11/2013 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ የግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የመድረኩ ዋና አላማ በወረርሽኝ ምላሹ ተግባራቶች እና በክትባት ዘመቻው ወቅት […]
በዛሬዉ እለት የጤና ሚኒስቴር ፣የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስትትዩት፣ ሁሉም የክልል ጤና ቢሮዎች እና አጋር አካላት በተገኙበት በተከናወነዉ አዉደ ጥናት ላይ እንደተገለፀዉ የሁሉም አካላት ተቀናጅቶና ተባብሮ መስራት ያለዉ ጤቀሜታ የጐላ እንዲሆን ተብራርቶል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የኤች አይቪ ፕሮግራም አስተባባሪ የሆኑት ወ/ሮ ምርቴ ጌታቸዉ በአዉደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳስገነዘቡት ሁሉም አጋር ድርጅቶች እገዛና ትብብር በተደረገዉ እልህ […]
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በሞሪንጋ እጽዋት ላይ ሲደረግ የነበረው ምርምር ፕሮጀክት በመጠናቀቁ የተገኘውን ውጤትና ግኝት ለማስተዋወቅ ብሎም ለተሳታፊ የትምህርት ተቋማትና ተመራማሪዎች ምስጋና እና እውቅና ለመስጠት ከየካቲት 18 እስከ 21 2013 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዓወደ ጥናት በማካሄድ ላይ ነው፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ በሞሪንጋ (አለኮ፣ሺፈራው) እጽዋት ላይ ተክሉ በብዛት በሚበቅለበትና […]
ኮቪደ-19 ኢትዮጵያ በሚባል የሚታወቀው የስልጠና መተግበሪያ በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ከምንጠቀምበት የኮቪድ-19 መመሪያዎች ባማከለ መልኩ በተጨማሪ የትምህርት ቤት እና የቤት ውስጥ እንክብካቤ ጨምሮ በአዲስ መልክ ቀርቧል፡፡ ስልጠናውን ይውሰዱ፣ ሰርተፍኬት ያግኙ! https://bit.ly/3apv5J2 COVID-19 Ethiopia has been updated COVID-19 Ethiopia, a platform to train health workers have been updated according to the current guideline with additional courses on COVID-19 prevention at school setting […]