የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለኤች አይ ቪ ህሙማን የሚሆን አዲስ የቲቢ መመርመሪያ ዘዴ የሽንት ናሙናን መጠቀምያን የሁሉም ከክልል ጤና ቢሮዎች፣ ከክልል ላቦራቶሪዎችና የተለያዩ አጋር አካላት በተገኙበት ሰኔ 28 ቀን 2013 ዓ.ም የማስጀመሪያ መርሀ ግብርን አካሄደ፡፡ በእዚሁ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር መክፈቻ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጽጌሬዳ ክፍሌ ባደረጉት ንግግር የኤች አይ ቪ ህሙማን በሽታው በሚፈጥረው […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications