21ኛውን የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ምክንያት በማድረግ የተለያዩ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታዎች፣ ከተለያዩ ክልሎች የመጡ የጤና ባለሙያዎች የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ሃላፊዎች በተገኙበት ጥቅምት 3/2012 ዓ.ም የኢንስቲትዩቱን የተለያዩ የምርምር ላቡራቶሪ ክፍሎችን ጉብኝት አደረጉ፡፡ ለጉብኝዎች ባለሙያዎች ስለ ኢንስቴትዩቱ አመሰራረት ታሪካዊ ዳራና ፣አሁን ያለበትን ደረጃ እንዲሁም በቀጣይ ሊደርስበት ስላለው ግብ አጠቃላይ ምን እንደሚመስል አቶ ጎንፋ አያና ከኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ አቅም ግንባታ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications