የኢትዮጲያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ሳይንስና ስነ -ምግብ ምርምር ዳሬክቶሬት ከፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን “leveraging systems approach of Healthier and Sustainable Diet Policy in Ethiopia” ፕሮጀክት ማሰጀመሪያ አውደ ጥናት በቀን 25/12/13ዓ/ም በስካይላይት ሆቴል የተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት አካሄደ፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋነኛ አላማም በኢትዮጲያ ውስጥ ያለው የምግብ ስርዓት ጤናማ ያልሆነ ምግብ ለዝቅተኛ ገቢ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications