የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል በሀሮሚያ ዮኒቨርስቲ ከሚካሄደው ከቻምፕስ ፕሮጀክት ጋር በመቀናጀት የህጻናት ሞት መንስኤ እና ደረጃ ጠቋሚ የሆኑ የጥናት ውጤቶችን ለባለደርሻ አካላት ያደረሰበትን ስብሰባ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ አከናወነ፡፡ ዶ/ር አለምነሽ ኃይለማርያም በኢንስቲትዩቱ የብሔራዊ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ማዕከል ከፍተኛ ተመራማሪና አስተባባሪ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications