የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል የቅድመ ዝግጁነትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኙ ከተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች ተውጣጥተው መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጣና ለ3 ወራት ወስደው ላጠናቀቁ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች የካቲት 10/2015 ዓ.ም በጂማ ከተማ በተዘጋጀው 3ኛው ዙር ስልጠና ላይ የእውቅና ሰርተፍኬት ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና አላማ በሕብረተሰብ ጤና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications