በቦታው ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት (ሴ/ህ/ወ/ጉ) ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ማርታ አበራ እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን የመከላከልና ምላሽ የመስጠት፣ የተለያዩ የምርምር ስራዎችንና የሪፈራል ላብራቶሪ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ ጠቁመው ከክፍለ ከተሞች ጋራም ብዙ ስራዎች በጋራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል። የህጻናትን መብትና ደህንነት መጠበቅ የሁሉም ዜጋ ሀላፊነት እንደሆነ ገልጸዉ ህጻናት ልጆች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications