የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለኢንስቲትዩቱ የማኔጅመንትና ቡድን አስተባባሪዎች ኢንስቲትዩቱ ለሕብረተሰቡ በሚሰጠው የተለያዩ የጤና አገልግሎቶች ስርዓተ -ጾታን እና የአካል ጉዳተኞችን ጉዳዮች በማካተት ተግባራዊ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ስልጠና በሁለት ዙር በቢሾፍቱ ከተማ ስልጠና ሰጠ፡፡ ወ/ሮ ማርታ አበራ የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በስልጠና ፕሮግራሙ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications