የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን በ2015 የበጀት ዓመት ከፌዴራል ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዢ ስርዓት አጠቃቀም ላይ ባሳየው ውጤታማ አፈጻጸም መመረጡን ተከትሎ ከቶጎ መንግስት ለተላኩ ሰባት ባለሙያዎች ያካበተውን ልምድ አካፍሏል፡፡ በመድረኩ የኢንስቲትዩቱበየግዥና ፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ አሰፋ ሀብቴ ንግግር በማድረግ የልምድ ልውውጡ የከፈቱ ሲሆን ኢንስቲትዩት ያገኘውን መልካም አፈጻጸምና በሂደቱም ያጋጠሙትን መሰናክሎች እንዴት እንደተወጣቸው […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications