ከተለያዩ የትግራይ ክልል የተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ አንድ ጤናን (#OneHealth) መሠረት ያደረገውን የፍሮንት ላይን የፊልድ ኢፒዲምሎጂ መሠረታዊ ስልጠናን አጠናቀው ዛሬ የካቲት 25/2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ በተካሄደው ስነ ስርዓት የዕውቅና ምስክር ወረቀታቸውን ተቀብለዋል። በዚህ ስልጠና የሰዉና እንስሳት ጤና እንዲሁም የግብርና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ወ/ሮ ነኢማ ዜይኑ በኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር የሕብረተሰብ ጤና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications