የኢንስቲትዩቱ የተጓዦችና የድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት ተላላፊ የሆኑ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ በሽታዎችን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንጻር በመላው አገሪቱ የየብስ እና የአየር መውጫና መግቢያ ኬላዎች ላይ በበጀት ዓመቱ የተከናወኑ የ6 ወራት የቁጥጥር ስራዎችን አስመልክቶ የካቲት 24 እና 25/2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ አቶ ታምሩ ታደሰ የተጓዦችና የድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት ባለሙያ የምክክር መድረኩን ዋና ዓላማ አስመልክቶ እንደገለጹት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications