የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጋራ ክትባት ፕሮግራምና በክትባት መከላከል የሚቻሉ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ላይ ያተኮረ የጋራ አፈፃፀም ግምገማ በቢሾፍቱ እያካሄደ ይገኛል። በዚህ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ክትባት በኢትዮጵያ የጤና ፕሮግራም ላለፉት አራት አስርት አመታት ሰፋፊ ስራ የተሰራበትና የህፃናትን ሞት መቀነስ የተቻለበት መሆኑን ተናግረዋል። እስካሁን ድረስ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications