የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ደኢህጤኢ) የስራ እንቅስቃሴን በቴክኒክ ለመደገፍ መዘጋጀታቸውን ገለጹ። ዶ/ር ጌታቸው በትላንትናው ዕለት የመሩት የኢህጤኢ አመራር ቡድን ባደረገው የስራ ጉብኝት እንዳስታወቁት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ለተቋቋመው የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቴክኒክ ድጋፍ የመስጠት ሃላፊነት አለበት ብለዋል። “ክፍተቶቻችሁን ለበማሟላት ረገድ የምታደርጉትን ጥረት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications