የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ ወረርሽኝን ለመከላከላና ለመቆጣጠር ለሚደረገው ቅንጅታዊ ስራ ሊያግዝ የሚችል የፈጣን ወባ መመርመሪያ ጥራት ቁጥጥር ናሙና በማዘጋጀት በሀገሪቱ የሚገኙ ጤና ኬላዎችን አሰራር ለመገምገም የሚያስችል የሙከራ መርሀ ግብር ከሚያዝያ 2 እስከ 3/2017 በአዳማ ከተማ ማስጀመሪያ መረሐ ግብር አካሄደ። በማስጀመሪያው መረሐ ግብር ላይ የተገኙት የላብራቶሪ አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት የላቦራቶሪ ምርመራ ሂደት ፍተሻና ክትትል ዲቪዢን ዴስክ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
