ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች መንስኤ የሆነውን ትምባሆን የመጠቀም ልምድን ወይም ሱስን መከላከል በኢኮኖሚና በማህበራዊ ህይወት ላይ የሚያስከትለውን ጫና በማቃለል ረገድ ያለው አስተዋጽኦ የጎላ ነው ሲሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተናገሩ። የፌዴራል የጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ዛሬ ሲካሄድ በቆየው የኢትዮጵያን የትምባሆ ቁጥጥር ፖሊሲዎችን ለማጠናከር በቀረበ ምክረ-ሃሳብ ላይ ነው ይህን […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications