የኢፌዴሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጤና ሚኒስቴር እና በግብርና ሚኒስቴር ስር የሚገኙትን 22 ተጠሪ ተቋማት የሴቶች፣ህፃናት ፣ወጣቶች፣አካል ጉዳተኞች፣አረጋውያን እና ሌሎች ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን ጉዳዮች አካቶ ከመሰራትና የአካቶ ትግበራ ስርዓት ከመዘርጋት አንፃር በተደረገ ምዘና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የተሻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ 1ኛ ደረጃ በመዉጣት ተሸልሟል። የዕውቅና መርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
