በዓለም አቀፍ የላቦራቶሪ የጥራት መስፈርቶች (ISO 15189፡2022 Standards) ትግበራ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ጥር 28/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥልጠና ማእከል በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል:: በዚህም መድረክ በISO 15189፡2022 መስፈርቶች አክሬዲቴሽን እና በSLMTA የትግበራ መርሃ-ግብሮች ላይ እየተሳተፉ ካሉ የተለያዩ ጤና ተቋማት የተጋበዙ የበላይ ኃላፊዎችና ተወካዮች ተሳትፈዋል፡፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
