ወባና ትኩረት የሚሹ ሐሩራማ በሽታዎችን እንዲሁም እንስሳት ነክ በሽታዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰሩ ያሉ የምርምር ስራዎች በልዩ ትኩረት ተጠናክረው መቀጠላቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወባና ትኩረት የሚሹ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸምና በቀጣይ ለስድስት ወራት ተግባራዊ ስለሚደረጉ እቅዶች በአዳማ ከተማ የግምገማ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡ በአውደ ጥናቱ መክፈቻ ላይ ዶ/ር ጌታቸው […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
