የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝን በአጭር ጊዜ መቆጣጠር እንዲቻል ከፍተኛ ድርሻ ለነበራቸው ለጤና ባለሙያዎች፣ ለአመራርና ለባለድርሻ አካላት ምስጋና ለማቅረብ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በእስካይላይት ሆቴል የእውቅና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግራቸው ወቅት እንደገለፁት የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝን በአጭር ጊዜ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
