በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከአምሣ አምስት በላይ የሚሆኑ የሳይንሳዊ የምርምር ውጤቶች በዓለም ላይ ከፍተኛ ተቀባይነት ባላቸው የሳይንስ ጆርናሎች መታተማቸውም ተነግራል:: የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምርምር ዘርፍ የ6 ወራት የአፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ:: በመድረኩ ላይ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ ባደረጉት ንግግር፣ በስድስት ወራቱ ውስጥ በተለያዩ የጤና ዘርፎች ሀገራዊና አለምአቀፋዊ ፋይዳ ያላቸው፣ ለፖሊሲ ግብአት የሚያገለግሉ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
