በኢትዮጵያ የአዳዲስ ክትባቶች ትግበራ ግምገማ ዙሪያ የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ተካሄደ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክትባት የሚከላከሉ በሽታዎች ዲቪዥን አስተባባሪነት፣ Integrated Post-Introduction Evaluation (PIE) in Ethiopia የመረጃ ሰብሳቢዎች ስልጠና ከሰኔ 1-5 ቀን 2018 ዓ.ም. በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ተካሂዷል። ስልጠናው በቅርቡ ወደ አገሪቱ የገቡ አዳዲስ ክትባቶችን አፈጻጸም በመገምገም የተገኙ ተሞክሮዎችንና ተግዳሮቶችን ለመለየት እና ለወደፊት የክትባት ፕሮግራሞች ማሻሻያ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
