ለሀገራዊ የምግብ ደህንነት ጥናት አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮች ለክልሎች ድጋፍ ተደረገ። በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን እና በኢትዮጵያ የግብርና ባለሥልጣን በትብብር እየተካሄደ ላለው ሀገራዊ የምግብ ደህንነት፣ ምግብን ከባእድ ነገር ጋር መቀላቀል እና የምግብ ንጽህና አጠባበቅ ልምምድ ጥናት አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችና ፕሪንተሮችን የጣሊያን መንግሥት ለክልሎች አገልግሎት እንዲውል ለኢትዯጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
