የኢትዮጵያ ፊልድ ኤፒዲሚዮሎጂና ላቦራቶሪ ሥልጠና ፕሮግራም (EFELTP) ከ2009 እስከ 2024 ያስመዘገበውን የ15 ዓመታት የስኬት ውጤትና ለጤና ስርዓቱ ያበረከተውን አስተዋጽኦ የግምገማ ውጤት ይፋ አደረገ። የግምገማ ውጤቱ ይፋ የሆነው የአለም አቀፉ የፊልድ ኢፒዲሚዮሎጂ ቀን በሚታሰብበት ቀን በአዲስ አበባ በተካሄደው የEthiopian Field Epidemology and Laboratory Training Program (EFELTP-Advanced) የምርምር ግኝቶች ማጠቃለያ መድረክ ላይ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications

