የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሁሉም ክልሎች ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች በኢቦላ የ ሞለኪውላር ላቦራቶሪ ምርመራ (Molecular Testing) ስልጠና ከUnited Kingdom Health Security Agency (UKHSA) ጋር በመተባበር ከጥቅምት 10 እስከ 14/2019 ዓ.ም ሰጠ፡፡ የስልጠናው በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በኩል በዘላቂነት እየተከናወነ ያለው ለድንገተኛ ወረርሽኝ ላቦራቶሪዎችን አቅም በመገንባት ዝግጁ የማድረግ ስራ አንዱ አካል ሲሆን፤ ይህም ስልጠና በዋናነት በአፍሪካ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
