በአንድ አንድ የአፍሪካ ሀገራት የተከሰተውን የኢቦላ ወረርሽኝ ተከትሎ በኢትዮጵያ የቅድመ ዝግጁነትና ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ በአንድአንድ የአፍሪካ ሀገራት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ የቅድመ መከላከልና የዝግጁነት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ። በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በተካሄደው በዚህ መድረክ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ከተለያዩ ሆስፒታሎች የተወጣጡ የጤና ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications









