የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በእብድ ውሻ በሽታ የላቦራቶሪ አገልግሎት ዙሪያ ከተለያዩ ክልሎች ለተውጣጡ ከዘርፉ ባለሙያዎችና ዳይሬክተሮች ከህዳር 17/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የነበረውን በስራ ላይ ስልጠና እና ግምገማ በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ። ዶ/ር ይመር ሙሉጌታ የኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ ፓራሳይቲክ እና እንስሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ተመራማሪ እንደገለጹት ስልጠናው ከትግራይ፣ ከአማራና ከሱማሌ ክልል ለመጡ ባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡ “ኢንስቲትዩታችን ከአለም […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender