ከተለያዩ የሴክተሮች ተውጣጥተው ሶስተኛውን ዙር የAfrican Volunteers Health Corps Strengthening and Utilizing Response Groups for Emergencies (AVoHC-SURGE) ስልጠናን ያጠናቀቁ 114 ባለሙያዎች የካቲት 8/2017 ዓ.ም የዕውቅና የምስክር ወረቀታቸውን ተቀብለዋል። ሰልጣኞቹ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ከክልሎች፣ ከሆስፒታሎችና ከሴክተር መስሪያ ቤቶች የተወጣጡ ናቸው። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በስነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
