የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከዓለም የጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ከፌዴራል እና ከክልል ለተውጣጡ ባለሙያዎችና ኃላፊዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው የኢትዮጵያን የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ አስተዳደር፣ የበሽታ ክትትልና የወረርሽኝ ምላሽ ሥርዓቶችን ለማዘመን የተነደፈ እና አዲስ የዲጂታል መድረክን በአግባቡ ለመጠቀም ክህሎቶችን ለማዳበር ያለመ ነው። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በመክፈቻ ንግግራቸው ባስተላለፉት መልዕክት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
