በትግራይ በጦርነቱ ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች የአእምሮ ጤና፣ የስነ-ልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል የአሰልጣኞች ስልጠና ለ100 ባለሙያዎች በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመልሶ ማቋቋም እና ሬዚሌንስ ዳይሬክተር ዶ/ር ያረጋል ፉፋ በስልጠናው መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት የስልጠናው ዓላማ ማህበረሰባዊ ዕሴቶችን እና ዘመናዊ የስነልቦና ህክምና ዘዴዎችን በመጠቀም የማከም፣ ማህበራዊ ትስስሮችን ወደ ነበረበት የመመለስ፣ እና ከፍተኛ ስነልቦናዊ ጉዳቶችን […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender